Seal An official website of the Ewketle Limat
ሀገር ተረካቢ ትውልድ እናፍራ

ዕጣ ሲገዙ ባለቤት፣ ውሳኔ ሰጪ እና የትውልድ አናጺ ይሆናሉ!

በዕውቀት ለልማት ኃ/የተ/ ሁለገብ ህብረት ስራ ማህበር የቀረቡትን ዕጣዎች (አክሲዮኖች) ሲገዙ የሚያገኙት ጥቅም የፋይናንስ ትርፍ (ዲቪደንድ) ማግኘት ብቻ አይደለም! ማህበሩን በመቀላቀልዎ በአንድ ጊዜ በርካታ ጥቅሞችን ያገኛሉ፡-

  • ባለቤት እና ውሳኔ ሰጪ ይሆናሉ፡- የማህበሩ እሴት በሆነው የዲሞክራሲ ባህል መሰረት፣ የተቋሙ ህጋዊ ባለቤት በመሆን በማህበሩ ወሳኝ አቅጣጫዎች ላይ ቀጥተኛ ውሳኔ ሰጪ ይሆናሉ።
  • የትርፍ (ዲቪደንድ) ተካፋይ ይሆናሉ፡- መነሻ ካፒታሉ 40,000 ብር የነበረው ማህበራችን በአሁኑ ሰዓት ከ62 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል በማፍራት የአባላቱን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ በመሆኑ፣ እርስዎም የዚህ ትርፋማ ተቋም ተካፋይ ይሆናሉ።
  • በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ያፈራሉ፡- ለአካባቢው ህብረተሰብ ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በተመጣጣኝ ክፍያ በማቅረብ፤ በስነምግባር የታነጸ ሀገር ተረካቢ ትውልድን በማፍራት የዜግነት ግዴታዎን በተግባር ይወጣሉ።

በቁጥር 1 ግቢ ላይ ለሚገነባው የG+3 ህንጻ የቀረቡትን 2,000 ተጨማሪ እጣዎች ዛሬውኑ በመግዛት ባለቤትነትዎን ያረጋግጡ

  • መመዝገቢያ፡ 5,000 ብር
  • እጣ፡ ቢያንስ 5 እጣ (1 እጣ = 2,000 ብር)፣ ጣሪያው 10%
  • የሚያስፈልግ፡ የባንክ ደረሰኝ፣ 2 ፎቶ እና ፋይዳ መታወቂያ አሁኑኑ ማህበሩ ጽ/ቤት መጥተው ይመዝገቡ!

Return to the Briefing Room to view all updates.

View All News